የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን ጎበኙ - መነሻ - am
Conteneur d'applications
Agrégateur de contenus
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Recherche de contenu Web
Agrégateur de contenus
የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ኤግዚቢሺን ለዕይታ ክፍት ከተደረገ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በርካቶች በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ፡፡
በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጉብኝት መርሃ ግብር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡
በጉብኝቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሁሪያ አሊ እንዲሁም ሌሎች የሚኒስቴር መ/ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ተገኝተው በውሃ ሀብትና ኢነርጂ ዘርፍ የተሰሩ ስራዎች፣ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የተከናወኑ ተግባራት እንዲሁም በቀሪ የግድቡ ግንባታ ተግባራት የሚፈለግ የህብረተሰብ ድጋፍ ዙሪያ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡
Conteneur d'applications
Agrégateur de contenus
— Articles par la page