ዶናልድ ትራምፕ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት በመቃወም በኢንተርኔት የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ - መነሻ - am

Sisällytetyt portletit

Sisältöjulkaisija

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ pe, 17 kesäkuuta 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች ke, 8 kesäkuuta 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ ke, 8 kesäkuuta 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Sisältöjulkaisija

ዶናልድ ትራምፕ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት በመቃወም በኢንተርኔት የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈርሰዋለች የሚል አሉታዊ አስተያየት መስጠታቸውን በመቃወም ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የተቃውሞ ፊርማ በብይነ መረብ ማሰባሰብ መጀመሯን ይፋ ተደርጓል።
የፊርማ ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሄዷል።
የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰቢያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት በበላይነት የሚመራው መሆኑ ተነግሯል።
የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰቢያ ላይ ኢትዮጵያውያን እና በየትኛውም የአለም ክፍል የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ወዳጆች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።
በመጪዎቹ ሶስት እና አራት ቀናት ከ100 ሺህ በላይ የተቃውሞ ፊርማ ለማሰባሰብ እቅድ እንደተያዘ ነው የተነገረው።
(ኤፍ.ቢ.ሲ)

Sisällytetyt portletit

Sisältöjulkaisija