የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ - መነሻ - am
Sisällytetyt portletit
Sisältöjulkaisija
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web-sisällön haku
Sisältöjulkaisija
የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረምና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሀገራዊ አውደ ጥናት በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል ።
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው አውደጥናት ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚዳንት ዶክተር ጀማል ዩሱፍ በሁለቱ ተፋሰሶች ወስጥ ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በምርምር በተደገፈ መልኩ መደገፍ ዓላማው ያደረገ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙት ዳይሬክተር አቶ አለምሸት ተሾመ በበኩላቸው÷ በዚህ ጉባዔ የአዋሽና ዋቢሸበሌ ወንዞችን ለሀገር ጥቅም ለማዋል በወንዞቹ ተፋሰስ ውስጥ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተባብረው ለመስራት ፎረም የሚመሰረትበት እንደሆነ አስታውቀዋል ።
ምንጭ፡-ኤፍ ቢ ሲ፣ ነሃሴ 6፣ 2013
Sisällytetyt portletit
Sisältöjulkaisija
— Merkintöjä per sivu