የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ - መነሻ - am
Sisällytetyt portletit
Sisältöjulkaisija
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web-sisällön haku
Sisältöjulkaisija
የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አቶ ኃይለማሪያም “ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የግድቡ ጠቅላላ አመራሮች፣ የቴክኒክ ኤክስፐርቶች፣ ኮንትራክተሮችና አማካሪ ድርጅቶች እንኳን ደስ አላችሁ” ብለዋል፡፡
Sisällytetyt portletit
Sisältöjulkaisija
— Merkintöjä per sivu