በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የሚደርሰውን ጫና የሚያወግዝ ሀገር አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡ - መነሻ - am
Sisällytetyt portletit
Sisältöjulkaisija
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web-sisällön haku
Sisältöjulkaisija
ሰልፉ ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም “የኢትዮጵያ ተስፋ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን፣ ለህዳሴ ግድቡ ድጋፍ እና የውጭ አገራት ጫናን መቃወሚያ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ዩዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤትና ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ጋር ባዘጋጁት ሰልፍ ከ5 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል፡፡
ዋልታ -ሐምሌ 05/2013
Sisällytetyt portletit
Sisältöjulkaisija
— Merkintöjä per sivu