የመገናኛ ብዙሀን - መነሻ - am

Sisällytetyt portletit

Sisältöjulkaisija

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ pe, 17 kesäkuuta 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች ke, 8 kesäkuuta 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ ke, 8 kesäkuuta 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Sisältöjulkaisija

የመገናኛ ብዙሀን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ /ቤት /ቤት ከተፋሰስ ልማት ባለስልጣን ከአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመሬትና ውሀ ሀብት ማዕከል ጋር በመተባበር በቢሾፍቱ ከተማ ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

በስልጠና መርሀ ግብሩ ላይ የመገናኛ ብዙሀን በተፋሰስ ልማትና አካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ አትኩረው መስራታቸው ለሀገር የሚኖረው ጥቅም የጎላ እንደሆነ ተጠቁሟል።

በመድረኩ የተፈጥሮ ሀብት መጎዳት ለበርካታ ችግሮች ስለሚያጋልጥ አካባቢያችንን በመጠበቅ የተፋሰስ ስራዎችን ለማረጋገጥ ሊሰራ ይገባል ተብሏል።

የተፈጥሮ ሀብት ስራ ከዘመቻ በዘለለ ባህል ሆኖ እንዲቀጥል መሰራት እንዳለበት ተመላክቷል።

ምንጭ፡-ዋልታ ሰኔ 25/2013

Sisällytetyt portletit

Sisältöjulkaisija