አባይን እንርዳ - መነሻ - am
Portlets anidados
Publicador de contenidos
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Búsqueda del contenido de Web
Publicador de contenidos
አባይን እንርዳ
በዲንቨር -ኮሎራዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ፡፡
ቅዳሜ መጋቢት 04 ቀን 2013 ዓ.ም በዲንቨር -ኮሎራዶ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ግድቡ የደረሰበትን ወቅታዊ ሆኔታ ከግምት ውስጥ በማሰገባት ባዘጋጁት አባይን እንርዳ የገንዘብ መዋጮ መርሃ ግብርከ45 ሽ የአሜሪካን ዶላር በላይ በመዋጣት ለግድቡ ግንባታ ላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል፡፡
በዚህ የገንዘብ ማሰባሰቢ መርሃ ግብር ላይ የማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ ዋና ዳሬክተር ዶ/ር አርጋዊ በርሄ የተገኙ ሲሆን ለተሳታፊዎች ግድቡ ስለሚገንበት ወቅታዊ ሁኔታ፣ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት እና በወጭ የሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የግድቡ ግንባታ እስኪጠናቀቅ ድርስ ከመንግስት ጎን በመቆም ሊደርጋቸው በሚገቡ ተሳትፎዎች ላይ መልዕክት አስተላፈዋል፡፡
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፈታኝ እና አስቸጋሪ ሂደቶች ወስጥ በማፍ አሁን ላለበት አመርቂ ሁኔታላ መደረሱን እና ህብረተሰቡ ለግድቡ የሚደረገው ድጋፍ በተጠናከረ ሁኔታ መቀጠሉን ዋና ዳይሬክተሩ ለተሳታፊዎች አብራርተዋል ፡፡
Portlets anidados
Publicador de contenidos
— Resultados por página