በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ - መነሻ - am

Portlets anidados

Publicador de contenidos

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ vie, 17 jun 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች mié, 8 jun 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ mié, 8 jun 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Publicador de contenidos

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ
በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡
የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከሱዳን የመስኖና የውሃ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ያሲር አባስ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ሚኒስትሮች በሦስትዮሹ የድርድር ሂደት ላይ መወያየታቸው የተጠቀሰ ሲሆን ድርድሩ እንዲቀጥል መወሰናቸው ነው የተሰማው፡፡
እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት የባለሙያዎች ቡድን በድርድሩ ሂደት ላይ ትልቅ ሚና እንዲኖረው ስምምነት ላይ መደረሱ ተገልጿል፡፡
የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ጋርም ውይይት ማድረጋቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል፡፡
(ኤፍ.ቢ.ሲ)

Portlets anidados

Publicador de contenidos

— Resultados por página
Mostrando el intervalo 1 - 5 de 16 resultados.