ኢትዮጵያ የጀመረቺው ፍትሀዊ ድርድር ፍጻሚ እንዲያገኝ ዝግጁ ናት – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ - መነሻ - am
Portlets anidados
Publicador de contenidos
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Búsqueda del contenido de Web
Publicador de contenidos
የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ አፍሪክ ህብረት እንዲመለስ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ላደረጉት አስተዋጾ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ምስጋና አቀረቡ።
የምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያ የጀመረቺው ጉዳት የመያስከትለውን የልማት ፕሮጄክት በቅንነት ስለተረዱና ድርድሩ ወደ አፍሪካ ህብረት እንዲመለስ ስላደረጉ ሚንስትሩ በቲውተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አመስግነዋል።
ኢትዮጵያ የጀመረቺውን ፍትሀዊ እና ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደረገው የሶስትዩሽ ድርድር ፍጻሚ እንዲያገኝ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።
ባለፈው ሐሙስ ሀገሬን ወክዬ በጸጥታው ምክር ቤት ውጤታማ ገለጻ አድርጌያለሁ ያሉት ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፥ የህዳሴው ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት መፍትኤ እንደሚያገኝ እምነታቸው እንደሆን አስፍረዋል።
ኤፍ ቢ ሲ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013
Portlets anidados
Publicador de contenidos
— Resultados por página