የመገናኛ ብዙሀን - መነሻ - am

Portlets anidados

Publicador de contenidos

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ vie, 17 jun 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች mié, 8 jun 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ mié, 8 jun 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Publicador de contenidos

የመገናኛ ብዙሀን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ /ቤት /ቤት ከተፋሰስ ልማት ባለስልጣን ከአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመሬትና ውሀ ሀብት ማዕከል ጋር በመተባበር በቢሾፍቱ ከተማ ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

በስልጠና መርሀ ግብሩ ላይ የመገናኛ ብዙሀን በተፋሰስ ልማትና አካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ አትኩረው መስራታቸው ለሀገር የሚኖረው ጥቅም የጎላ እንደሆነ ተጠቁሟል።

በመድረኩ የተፈጥሮ ሀብት መጎዳት ለበርካታ ችግሮች ስለሚያጋልጥ አካባቢያችንን በመጠበቅ የተፋሰስ ስራዎችን ለማረጋገጥ ሊሰራ ይገባል ተብሏል።

የተፈጥሮ ሀብት ስራ ከዘመቻ በዘለለ ባህል ሆኖ እንዲቀጥል መሰራት እንዳለበት ተመላክቷል።

ምንጭ፡-ዋልታ ሰኔ 25/2013

Portlets anidados

Publicador de contenidos

— Resultados por página
Mostrando el intervalo 1 - 5 de 16 resultados.