በጀርመን ኑረምበርግ ለህዳሴው ግድብ እና ለተጎዱ ወገኖች ማቋቋሚያ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ - መነሻ - am
Mòduls de portal imbricats
Editor de continguts
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Cerca de contingut web
Editor de continguts
በጀርመን ኑረምበርግ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር አስተባባሪነት ለታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ እና ለተጎዱ ወገኖች ማቋቋሚያ በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ 1 ሚሊዮን 88 ሺህ ብር ተሰብስቧል።
የኢትዮጵያ የኢፌዲሪ ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በተገኙበት መርሃ ግብር የማህበሩ አባላት በቀን አንድ ዩሮ ለወገን በማዋጣት ያለማቋረጥ እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል።
Mòduls de portal imbricats
Editor de continguts
— 5 articles per pàgina